Back

አዲሱን ዓመት ስናከብር በአንድነትና በመረዳዳት ሊሆን ይገባል- ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ

ጳጉሜ 05/2010

አዲሱን ዓመጳጉሜ 05/2010ት ስናከብር በአንድነትና በመረዳዳት ሊሆን እንደሚገባ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲሱ ዓመት በሁሉም የጋራ ጥረት ለውጥ የሚመዘገብበት እንደሚሆን ተስፋቸውን ገልፀዋል፡፡