Back

በአዲሱን ዓመት ራሳችንን የምንለውጥበትና ስኬታማ ልንሆንበት እንደሚገባ የኃይማኖት አባቶች አሳሰቡ

ጳጉሜ 05/2010

አዲሱን ዓመት በአዲስ መንፈስ በመነሳሳት ራሳችንን የምንለውጥበትና ስኬታማ ልንሆንበት ይገባል  ሲሉ የኃይማኖት አባቶች አሳሰቡ፡፡

ፍቅርን ዕርስ በዕርስ መከባበር አንድነትና ሌሎችም መልካም እሴቶቻችንን የምናጎለብትበት ዓመት መሆን አለትም ብለዋል የኃይማኖት አባቶቹ፡፡

የ2ዐ11 የዘመን መለወጫ በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልክት አስተላልፈዋል፡፡