Back

የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ መንግሥትና ታጣቂዎች በካርቱም ሊወያዩ ነው

የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ መንግሥት እና የታጣቂ ሃይሎች የሰላም ወይይት ጥር 16 ቀን 2011 ዓ.ም በካርቱም እንደሚካሄድ የአፍሪካ ህብረት አስታወቀ፡፡

እ.አ.አ በ2013 ፕሬዝዳንት ፍራንኮስ ቦዚዝ ሰለካ የተባሉ የሙስሊም አማፂያን ቡድኖች ከስልጣን መወገድ ተከትሎ  በአገሪቱ ግጭት ተቀስቅሷል፡፡

ሰለካ ከወራት በኋላ በይፋ የታጣቂ ሃይሉ መፈረካከስ ተከትሎ ግማሽ አባላቶቹ የቀድሞ ሰለካ በማለት ቡድኑን በማስቀጠል ግማሾቹ ደግሞ በክርስትያን አብላጫ ያለውንና ጸረ በለካ የተባለውን የታጣቂ ቡድን በሁለቱ ወገኖች በሚከሰቱ ግጭቶች በሃገሪቱ ሁከትና ብጥብጥ እያስከተለ ቆይቷል፡፡

ምንጭ:-  ዘ ዲፌንስፖስት