Back

ፕሬዝዳንት ማክሮን የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ

የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኢትዮጵያ ሲያደርጉ የነበረውን የ2 ቀን ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ፡፡

 

ፕሬዝዳንት ማክሮን የላሊበላን ውቅር አብያ ክርስቲያናት ያሉበትን ወቅታዊ ሁኔታ ጎብኝተውም ተመልሰዋል፡፡

 

በተጨማሪም በኢኮኖሚ ማሻሻያ እና የፋይናንስ ትብበር፣ በቅርስ ጥበቃ፣ በመከላከያ ሰራዊት አቅም ግንባታ እና በኢንቨስትመንት ዘርፍ በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይም የመግባቢያ ስምምነቶችን ተፈራርመዋል።

 

ፕሬዝዳንት ማክሮን የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደ ኬንያ ሲያመሩ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ አሸኛኘት አድርገውላቸዋል::

 

ፎቶ- ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት