Back

ካንሰርን ለመከላከል ጠቃሚ የምግብ ዓይነቶች መካከል 8ቱን እነሆ

መጋቢት 30፣ 2011 ዓ.ም

የካንሰር በሽታ በባህሪው አደገኛ እና ገዳይ ከሚባሉ በሽታዎች መካከል የሚጠቀስ ነው፡፡

ለካንሰር ተጋላጭ ከሚደርጉ ነገሮች መካከል ደግሞ የተለያዩ በሽታ አምጪ ቫይረሶች ፣ማጨስ፣ከፍተኛ የፀሐይ ቃጠሎ፣እንዲሁም የተለያዩ የአልኮል መጠጦች ናቸው፡፡

ይህንን በሽታ ለመከላከል ይረዳሉ ተብለው ከሚጠቀሱ የምግብ አይነቶች መካከል

1.ነጭ ሽንኩርት

2.ቲማቲም

3.እንጉዳይ

4.እስትሮበሪ

5.ካሮት

6.አረንጋዴ ሻይ

7.አቮካዶ

8.ገብስ

እነዚህ የምግብ ዓይነቶች ካንሰርን ለመከላከል ይረዳሉ ተብለው የሚታመንባቸው ናቸው፡፡

ምንጭ፡- ፉድ ኢት ሴፍ