Back

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ከኮሪያ ሪፐብሊክ አቻቸው ጋር ተወያዩ

ሐምሌ 4 ቀን 2011 ዓ.ም

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከኮሪያ ሪፐብሊክ አቻቸው ካንግ ክዩንግ-ዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡

ሚኒስትሮቹ የቢዝነስ እና ኢንቬስትመንት ትብብርን ጨምሮ በተለያዩ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡