Back

በናይጄሪያ በ2018 በካንሰርና 41 ሺህ ሰዎች መሞታችውን የአለም ጤና ድርጅት አስታወቀ

ጥር 28/ 2011

በናይጄሪያ በካንሰሩ ተጠቂ ከሆኑት 166 ሺህ ታካሚዎች ውስጥ የ41 ሺህ ሰው ህይዎት ማለፉን ተገለጸ፡፡

በናይጄሪያና በአፍሪካ አፋጣኝ እርምጃ ካልተወሰደ ካንሰር የሚያስከትል ችግር እየተባባሰ እንደሚሄድ ክሌመንት ፔተር ተናግረዋል፡፡

ካንሰር ያልተለመደ የሕዋስ አስተዳደግን የሚያስከትል፣መላው የሰውነት ክፍልን የመውረር አቅም ያለውና በአለም ከ100 በለይ አይነቶች ያሉት ነው

በናይጄሪያና በአብዛኛው የአፍሪካ አገራት በስጋራ፣በአልኮል መጠጥ፣በቂ የአካል እንቅስቃሴ ባለማድረግ፣በተበከለ አየርና ጤናማ ያልሆኑ ምግቦችን በመመገብ የሚከሰት በሽታ መሁኑን ባለሙያዎቹ ይገልፃሉ፡፡

.ምንጭ፡ቻይና.ኦርግ