የቢዝነስ ዜና የቢዝነስ ዜና

በአዲስ አበባ ወንዞችና በዙሪያቸው 33 የተለዩ ቦታዎች መልሰዉ እንዲያገግሙ የሚያስችል ስራ ተጀምሯል

በአዲስ አበባ ወንዞችና በዙሪያቸው 33 የተለዩ ቦታዎች መልሰዉ እንዲያገግሙ ለማድረግ የሚያስችሉ ስራዎች መጀመሩን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡

Read More

በአዲስ አበባ በትምህርት ቤቶች የተከሰተ የመፅሃፍ እጥረትን ለመፍታት እየሰራ መሆኑን የአስተዳደሩ ት/ቢሮ አስታወቀ

በአዲስ አበባ በመንግስትና በግል ትምህርት ቤቶች የተከሰተው የመፅሃፍ እጥረት በቅርቡ እንደሚፈታ የከተማ አስተዳደሩ የትምህርት ቢሮ አስታወቀ᎓᎓

Read More

አቃቤ ህግ በአቶ ተስፋዬ ኡርጌ ላይ ክስ ሊመሰርት ነው

አቃቤ ህግ በመስቀል አደባባይ በተጠራ የድጋፍ ሰልፍ ላይ የደረሰው የቦምብ ጥቃት ተጠርጣሪ አቶ ተስፋዬ ኡርጌ ላይ ክስ ሊመሰርት ነው።

Read More

አሜሪካ በኒውክለር ጦር መሳሪያ ዙሪያ ከሩሲያ ጋር ከገባችው ስምምነት እራሷን ልታገል ነው

አሜሪካ መካከለኛ ርቀት የሚጓዙ ኒውክለር አረር ተሸካሚ ሚሳኤሎችን ላለማምረት ከሩሲያ ጋር ከገባቸው ስምምነት እራሷን እንደምታገል አስታወቀች፡፡

Read More

2ኛ ቀኑን የያዘው የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና እንደቀጠለ ነው

ትናንት የተጀመረውና ሁለተኛ ቀኑን የያዘው የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ዛሬም ቀጥሎ ውሏል፡፡

Read More

በቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ከአንድ ታካሚ ሆድ 127 ሚስማር በቀዶ ህክምና ወጣ

በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ትናንት ሌሊት በተደረገ የቀዶ ህክምና 127 ሚስማርና ሌላም ባዕድ ነገር ከአንድ ታካሚ ሆድ ውስጥ ማውጣት ተችሏል።

Read More

በኤርትራ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የሹመት ደብዳቤያቸውን አቀረቡ

በኤርትራ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የሹመት ደብዳቤያቸውን ለኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳልህ አቅርበዋል።

Read More