Skip to Content

የምስራቅ አፍሪካ ዜና የምስራቅ አፍሪካ ዜና

ኬንያ የባህር ጠረፍ ዘብ በማቋቋም ወደ ሥራ አስገባች

ኬንያ የባህር ዳርቻዎቿን የሚጠብቅ የባህር ጠረፍ ዘብን አቋቋመች፡፡

Read More

ሶማሊያ ከእርስ በእርስ ጦርነት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የቦክስ ውድድር አዘጋጀች

ሶማሊያ ለሶስት አስርት ዓመታት በላይ ተቋይርጦ የነበረውን የቦክስ ውድድር አዘጋጅታለች::

Read More

ኢጋድ በደቡብ ሱዳን ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን በሚያስችሉ ጉዳዩች ላይ በአዲስ አበባ ሊመክር ነዉ

የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት በደቡብ ሱዳን ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በአዲስ አበባ ሊመክር ነዉ፡፡

Read More

የመንግስታቱ ድርጅት የኤርትራን ማዕቀብ በነገው ዕለት ሊያነሳ ነው

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በኤርትራ ላይ ላለፉት አስር አመታት ተጥሎ የቆየውን ማዕቀብ ለማንሳት የሚያስችል ውሳኔ እንደሚያሳልፍ ተገለፀ፡፡

Read More

ኤርትራ በአፍሪካ ቀንድ ለተፈጠረው ሰላምና ወዳጅነት መጠናከር ቅድሚያ ትሰጣለች - ፕሬዝዳንት ኢሳያስ

የኤርትራ ህዝብና መንግስት በአፍሪካ ቀንድ ለተፈጠረው ሰላምና ወዳጅነት መጠናከር ከምንም በላይ ቅድሚያ እንደሚሰጡት ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ተናገሩ፡፡

Read More

የመንግስታቱ ድርጅት በኤርትራ ላይ ጥሎት የነበረውን ማዕቀብ ሊያነሳ ነው

የመንግስታቱ ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በኤርትራ ላይ ጥሎት የነበረውን ማዕቀብ ለማንሳት ዝግጅት ላይ መሆኑን ገለጸ።

Read More

ሪክ ማቻር ከ2 ዓመታት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ወደ ጁባ ተመለሱ

የደቡብ ሱዳን አማፂያን መሪ ሪክ ማቻር ዛሬ ወደ ጁባ መመለሳቸውን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡

Read More