የጤናና ውበት ዜና የጤናና ውበት ዜና

በቀን ለ35 ደቂቃዎች የእገር ጉዞ ማድረግ በስትሮክ የመያዝ ዕድልን ይቀንሳል

መስከረም 19∕ 2018 በታተመው የአሜሪካ የኒውሮሎጂ አካዳሚ መፅሔት መሠረት በሳምንት ቢያንስ ለአራት ሰዓት የእግር ጉዞ ማድረግ ፣ በሳምንት ከሁለት እስከ ሶስት ሰዓት መዋኘት ወይም ቀለል ያሉ አካላዊ እንቅስቃሴዎችን ማድረግ አካላዊ እንቅስቃሴ ከማያደረጉ ሰዎች ጋር ሲነፃፀር ለአእምሮ ደም መፍሰስ አደጋ የመጋለጡ እድል አነስተኛ እንደሆነ ነው የተገለፀው᎓᎓

Read More

መፍትሔ አመላካች የሆነ አዲስ የራሰ-በራነት መንስዔ ተለይቷል

አዲስ የራሰ-በራነት መንስዔ አሜሪካ በሚኖሩ የመስኩ ተመራማሪዎች ተገኝቷል፡፡ ይህ ታላቅ ግኝት የተመለጠን ፀጉር መልሶ ለማብቀል የሚያስችል ዘዴን ያመላክታል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበታል፡፡

Read More

የአፍሪካ ሃገራት የልጃገረዶችን ግርዛት የሚከለክለውን ህግ ጥብቅ እንዲያደርጉ ተጠየቀ

በ22 ሃገራት ያለው ህግ የልጃገረዶችን ግርዛት ሙሉ በሙሉ ለመከላከል በቂ አቅም የላቸውም ተብሏል በጥናቱ፡፡

Read More

ኢትዮጵያ፣ ኬንያና ሶማሊያ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ሊጀምሩ ነው

የክትባት ዘመቻው መተግበር ያስፈለገውም በሶማሊያ በተለይም በኢትዮ-ኬንያ- ሶማሊያ ድንበር አካባቢ የተቀሰቀሰውን የፖሊዮ ቫይረስ ለማጥፋት እንደሆነ ተመልክቷል፡፡

Read More

በካንሰር በሽታ የሚያዙና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ፦ ተመድ

በካንሰር በሽታ የሚያዙና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በየጊዜው እየጨመረ መሄዱን

Read More

ኢትዮ ቴሌኮም አለም አቀፍ የሞባይል አየር ሰአት የመሙላት አገልግሎት መስጠት ጀመረ

ኢትዮ ቴሌኮም አለም አቀፍ የሞባይል አየር ሰአት የመሙላት አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

Read More

ከዓለም ህዝብ ከሲሶው በላይ የሚሆነው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረጉ አሳሳቢ ነው- የዓለም ጤና ድርጅት

ድርጅቱ በጥናቱ እንደገለጸው ከ15 ዓመታት ወዲህ አካል ብቃት የሚያደርገው ሰው ቁጥር እየቀነሰ ነው፡፡

Read More