የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዜና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዜና

ቻይና በታሪኳ የመጀመሪያ የሆነውን ውሃ ላይ ማረፍና ተነስቶ መብረር የሚችል አውሮፕላን ሰራች

ቻይና በአለማችን ግዙፍ የሆነውን በውሃ ላይ አኮብኩቦ ማረፍና መነሳት የሚችል አውሮፕላን መስሯቷን የአገሪቱ መንግስት ገለጸ፡፡

Read More

ኤኮን የአመቱ ምርጥ የፈጣሪነት ሽልማትን አሸነፈ

በአለም የሙዚቃ መድረክ እውቅናን ያተረፈው ኤኮን የአመቱ ምርጥ የፈጣሪነት ሽልማትን አሸነፈ፡፡

Read More

ኤኮን በሴራሊዮን የፀሐይ ኃይል ፕሮጀክት ሊተገብር መሆኑን አስታወቀ

ሴኔጋላዊው ዓለም አቀፍ የሙዚቃ ኮከብ ኤኮን በሴራሊዮን የፀሐይ ሃይል ፕሮጀክት በመተግበር ለፕሬዝዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮ መንግስት ድጋፍ ለማድረግ እቅድ እንዳለው አስታውቋል᎓᎓

Read More

በአለማችን የመጀመሪያው በራሪ መኪና ለገበያ ሊቀርብ ነው

በአለማችን የመጀመሪያው በራሪ መኪና ለሽያጭ ሊያቀርብ መሆኑን ‹‹ቴራፉጂ›› የተባለው የአዲሱ ቴክኖሎጂ ፈጣሪ ኩባንያ ገለጸ፡፡

Read More

ፈረንሳይ የፓሪሱን የአየር ንብረት ስምምነት ከማያከብሩ ሀገሮች ጋር የንግድ ውል አልገባም አለች

የፈረንሳዮ ፕሬዝዳንት ኢማኑዮል ማክሮን የፓሪሱን የአየር ንብረት ስምምነት ከማያከብሩ ሀገሮች ጋር ሀገራቸው የንግድ ውል ውስጥ እንደማትገባ አስታወቁ፡፡

Read More

አይፎን አዳዲስ ስልኮችን እና የእጅ ሰዓት ለገበያ አቀረበ

አፕል የተሰኘው ኩባንያ አይፎን ኤክስ ኤስ ብሎ የሰየመውን ዘመናዊ ስልክ እና የእጅ ሰዓት ለገበያ ይፋ አድርጓል።

Read More