Skip to Content

የዓለም ዜና የዓለም ዜና

አሜሪካ በኒውክለር ጦር መሳሪያ ዙሪያ ከሩሲያ ጋር ከገባችው ስምምነት እራሷን ልታገል ነው

አሜሪካ መካከለኛ ርቀት የሚጓዙ ኒውክለር አረር ተሸካሚ ሚሳኤሎችን ላለማምረት ከሩሲያ ጋር ከገባቸው ስምምነት እራሷን እንደምታገል አስታወቀች፡፡

Read More

ቻይና በአለማችን ግዙፉን ውሃ ላይ ማረፍ የሚችል አውሮፕላን ሰራች

ቻይና በአለማችን ግዙፍ የሆነውን በውሃ ላይ አኮብኩቦ ማረፍና መነሳት የሚችል አውሮፕላን መስሯቷን የአገሪቱ መንግስት ገለጸ፡፡

Read More

ሳዑዲ አረቢያ ጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊ ኢስታንቡል በሚገኘው ቆንፅላዋ ውስጥ መገደሉን አመነች

ሳዑዲ አረቢያ ሲያወዛግብ የነበረውን የጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊ ግድያ ጉዳይ ኢስታንቡል በሚገኘው ቆንፅለላዋ ውስጥ መፈፀሙን ከሁለት ሳምት በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ አመነች፡፡

Read More

ቱኒዚያ ዘር ተኮር ጥቃትን ለማስቆም የህግ ማዕቀፍ አፀደቀች

ቱኒዚያ ዘርን ማዕከል ያደረገ ጥቃትና መድልዎ ለማስቆም የህግ ማዕቀፍ በማጽደቅ የመጀመሪያዋ አረብ ሀገር ሆነች፡፡

Read More

ደቡብና ሰሜን ኮሪያ ድንበር ተሻጋሪ የባቡር ሐዲድና የመኪና መንገድ ግንባታ ማብሰሪያ ስነስርዓት ሊያካሂዱ ነው

ደቡብና ሰሜን ኮሪያ በመጪው የአወሮፓውያን ህዳር ወር መጨረሻ ወይም ታህሳስ መጀመሪያ ላይ ወደፊት በመካከላቸው የሚገነባውን የባቡር ሐዲድና የመኪና መንገድ የሚያበስር ታላቅ ስነስርዓት ለማካሄድ ተስማሙ፡፡

Read More

አይንን ከተለያዩ ጉዳቶችና በሽታዎች ለመከላከል የሚረዱ ምክረ- ሀሳቦችን እነሆ!

ዛሬ በአለም አቀፍ ደረጃ የአይን እይታ ቀን እየተከበረ ነው፡፡ቀኑ በአለም አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሮ የሚውለው ዓይን መሰረታዊ ከሚባሉት የሰውነት ክፍሎች አንዱ ስለሆነ እና ችግር ከመከሰቱ በፊት ቅድመ ጥንቃቄ ለማድረግ እንዲመች ነው፡፡

Read More

የአዕምሮ ህመም ቀዉስ እ.ኤ.አ ከ2010-2030 ደረስ አለምን ከ16 ትሪሊየን ዶላር በላይ ያስወጣታል ተባለ

በሁሉም ሀገራት የአእምሮ ጤና መታወክ ችግር በግዜዉ ትኩረት ተሰጥቶት ካልተሰራ ከ2010 እስካ 2030 ድረስ ባሉት ዓመታት ብቻ 16 ትሪሊየን ዶላር የሚያወጣ ሃብት ዓለማችንን ሊያሳጣ እንደሚችል አንድ ጥናት አመለከተ፡፡

Read More