የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን አዲስ ለሚከፍተው የመዝናኛ ቻናል ልዩ ክህሎትና እውቀት ያላቸውን የመዝናኛ ፣ የስፖርት፣ የህፃናት እና የልጆች ፕሮግራም አዘጋጆችን ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ደሞዝ በስምምነት ፤

ዝርዝር መረጃውን ከቀጣዩ ቪዲዮ ይመልከቱ፡-