የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ICB-01/2ዐዐ9

የተለያዩ የስቱዲዮ፣ የትራንስሚተር፣ የዌብሳይት ዲዛይን እና የፊልድ መሳሪያዎችና ተያያዥ አገልግሎቶች ግዥ ጨረታ

 

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ የሬዲዮና የቴሌቪዥን የስቱዲዮ፣ የትራንስሚተር፣ የዌብሳይት ዲዛይን እና የፊልድ መሳሪያዎችንና ተያያዥ አገልግሎቶችን ከዚህ በታች በተቀመጠዉ የሎት አደረጃጀት መሰረት  በዓለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

 1. የኤፍኤም ትራንስሚተር መሳሪያዎች ግዥ………... ሎት 1
 2. የኦቢቫን ሲስተም ግዥ………………………………..ሎት 2
 3. የኦቢቫን አቅም የማሳደግ ግዥ………………………ሎት 3
 4. የዌብሳይት ዲዛይን የማዘጋጀት ግዥ………………..ሎት 4
 5. የብሄራዊ ሬዲዮ ስቱዲዮ መሳሪያዎች ግዥ…………ሎት 5
 6. የቴሌቪዥን ስቱዲዮ መሳሪያዎች ግዥ…………….ሎት 6
 7. የሬዲዮ የፊልድ መቅረጫዎች ግዥ………………..ሎት 7
 8. የፊልድ ካሜራዎች ግዥ……………………………ሎት 8
 9. የቪዲዮ አርካይቭ አፕግሬድ ግዥ…………………ሎት 9
 10. የትንስሚተር አፕግሬድ ግዥ……………………...ሎት 10

 

በዚህም መሠረት በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሁሉ መወዳደር ይችላሉ፡፡

 

 1. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉበት መረጃ፣ በአቅራቢነት የተመዘገቡበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የቲን ሰርተፊኬት፣ የአምራቹ ውክልና፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት እና የመልካም ስራ አፈፃፀም ማስረጃዎች ያሏቸው ለመሆኑ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

 

 1. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ቢድቦንድ ከታች በተራ ቁጥር 5 ስር በተቀመጠዉ መሰረት በባንክ በተመሰከረለት ቼክ ወይም በባንክ ጋራንቲ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ስም ሞልተው ከኦሪጅናል ቴክኒካል ኘሮፖዛል ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

 

 1. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ግዥና ንብረት አስተዳደር ዲፓርትመንት ቢሮ ቁጥር 823 ድረስ በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

 

 1. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የዋጋና የቴክኒክ መግለጫዎች ለየብቻ በማሸግና ለእያንዳንዱ ሎት አንድ ኦሪጅናልና ሁለት ኮፒዎችን በማድረግ በታሸገ ኤንቮሎኘ በማድረግና የጨረታውን ስምና ቁጥር በመጥቀስ ከጨረታዉ መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት በኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት ህንፃ ውስጥ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ፋይናንሻል ፕሮፖዛል በጨረታዉ መክፈቻ እለት አይከፈትም፡፡

 

 1. ጨረታው ከዚህ በታች በወጣለት ፕሮግራም መሰረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት ህንፃ ውስጥ ቢሮ ቁጥር 823 ግዥና ንብረት አስተዳደር ዲፓርትመንት ቢሮ ተዘግቶ ይከፈታል፡፡

 

 

.

የጨረታዉ ሎት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን (በብር)

የጨረታዉ መዝጊያ

የጨረታዉ መክፈቻ

ቀን

ሰዓት

ቀን

ሰዓት

01

ሎት 1

40,000.00

ጥር 22/2009

4፡30

ጥር 22/2009

4፡45

02

ሎት 2

60,000.00

ጥር 22/2009

4፡30

ጥር 22/2009

4፡45

03

ሎት 3

30,000.00

ጥር 22/2009

4፡30

ጥር 22/2009

4፡45

04

ሎት 4

25,000.00

ጥር 23/2009

4፡30

ጥር 23/2009

4፡45

05

ሎት 5

30,000.00

ጥር 23/2009

4፡30

ጥር 23/2009

4፡45

06

ሎት 6

40,000.00

ጥር 23/2009

4፡30

ጥር 23/2009

4፡45

07

ሎት 7

25,000.00

ጥር 24/2009

4፡30

ጥር 24/2009

4፡45

08

ሎት 8

50,000.00

ጥር 24/2009

4፡30

ጥር 24/2009

4፡45

09

ሎት 9

30,000.00

ጥር 24/2009

4፡30

ጥር 24/2009

4፡45

10

ሎት 10

30,000.00

ጥር 24/2009

4፡30

ጥር 24/2009

4፡45

 

 1. ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር 0115521097/0115508796 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
 2. ኮርሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

የኢትዮጵያ  ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን

Tender No. ICB-001/2009

Supply of Studio, Transmitter, Website Development and Related Equipments and Services

Ethiopian Broadcasting Corporation invites interested and eligible bidders to bid for the Supply of  Studio, Transmitter, Website Development and Related Equipments and Services through international competitive bid based on the following lot arrangement:

v  FM Transmitter…………………….…Lot 1

v  Mobile OB VAN System………….. Lot 2

v  OB VAN Upgrade…………………..Lot 3

v  Development of Website………….. Lot 4

v  Radio Studio Equipments…………..Lot 5

v  TV Studio Equipments……………. Lot 6

v  Radio Portable field recorder………. Lot 7

v  Field Camera……………………….. Lot 8

v  Video Archive Upgrade……………. Lot 9

v  Transmitter Upgrade………………..Lot 10

Accordingly, bidders fulfilling the following instructions and criteria can participate on the tender:

 1. Bidders or agents must provide their evidence of currently renewed trade license, evidence that they have paid up all government taxes, certificate from Ministry of Finance and Economic Development specifying that they have registered in suppliers' list, TIN certificate, manufacturer's authorization and VAT registration certificate.
 2. Bids should be submitted along with a bid bond amount as it is indicated on item 5 below for each lot issued in favor of Ethiopian Broadcasting Corporation by first class bank in the form of CPO, certified bank check or bank guarantee.
 3. Bidders can obtain bid documents from Ethiopian Broadcasting Corporation main building, Procurement and Property Administration Department Office at 8th floor room number 823 during office hours against payment of a non-refundable Birr 200.00 (Two Hundred Only).
 4. Bidders should place their technical and financial proposals in separate sealed envelopes with two copies each and put it in the tender box reserved for this purpose on or before the time specified for each lot under item 5 below.

 

 

 1. Bids shall be closed and opened as per the schedule indicated below:

 

No

 

Lot

 

Bid bond

Bid closing

Bid opening

Date

Time

Date

Time

01

Lot 1

40,000.00

January 30/2017

10፡30 AM

January 30/2017

10፡45 AM

02

Lot 2

60,000.00

January 30/2017

10፡30 AM

January 30/2017

10፡45 AM

03

Lot 3

30,000.00

January 30/2017

10፡30 AM

January 30/2017

10፡45 AM

04

Lot 4

25,000.00

January 31/2017

10፡30 AM

January 31/2017

10፡45 AM

05

Lot 5

30,000.00

January 31/2017

10፡30 AM

January 31/2017

10፡45 AM

06

Lot 6

40,000.00

January 31/2017

10፡30 AM

January 31/2017

10፡45 AM

07

Lot 7

25,000.00

February 01/2017

10፡30 AM

February 01/2017

10፡45 AM

08

Lot 8

50,000.00

February 01/2017

10፡30 AM

February 01/2017

10፡45 AM

09

Lot 9

30,000.00

February 01/2017

10፡30 AM

February 01/2017

10፡45 AM

10

Lot 10

30,000.00

February 01/2017

10፡30 AM

February 01/2017

10፡45 AM

 1. It should be noted that the financial proposal will not be opened on the bid opening date.
 2. For further information, please call on 0115521097/0115508796 during any of the office hours.
 3.  Ethiopian Broadcasting Corporation reserves the right to accept or reject any part of or the entire bid.

Ethiopian Broadcasting Corporation