ጊቤ ሶስት የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ግድብ ተመረቀ

በአንድ ነጥብ አምስት ቢሊዮን ዩሮ የተገነባው ጊቤ ሶስት የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ግድብ ዛሬ ታህሳስ 8/2009 ዓ.ም ተመርቋል፡፡