ጤናዎ በቤትዎ ፕሮግራም- ስለ ታይፈስ እና ታይፎይድ ምንነት ከዶ/ር መሳይ አባውቃው /አጠቃላይ ሀኪም/ ጋር የተደረገ ቆይታ፡-

 

ስለ ታይፈስ እና ታይፎይድ ምንነት ስለ ታይፈስ እና ታይፎይድ ምንነት

 ለታይፈስ ህመም ተጋላጭ የሚያደርጉ ሁኔታዎች፡-

-የታይፈስ ወረርሽኝ በመኖሪያ አካባቢዎ የመጣ ከሆነ

ለታይፎይድ ህመም ተጋላጭ የሚያደርጉ ሁኔታዎች፡-

-የውሃ ንፅህናን አለመጠበቅ

-ቆሻሻን በአግባቡ አለማስወገድ የታይፈስ መከላከያ መንገዶች

-የግል ንፅህናን በሚገባ መጠበቅ

-በቤት የሚገኙ የአይጥ ዝርያዎችን ማጥፋት የታይፎድ መከላከያ መንገዶች

-የውሃ ንፅህናን መጠበቅ -የምግብ እና የማብሰያ እቃዎችን ንፁህ ማድረግ

-ዝንቦችን መከላከል እና መቆጣር