የሳኡዲ አረቢያ መንግስት የመኖሪያና የስራ ፍቃድ የሌላቸው የተለያዩ ሀገራት ዜጐች በ9ዐ ቀናት ውስጥ ወደ አገራችው እንዲመለሱ ያወጣውን መመሪያ ተከትሎ በእዚህ ችግር ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን ቀጥለዋል፡፡