የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት ባስቀመጠው ቀነ ገደብ መሠረት ጉዳዮ የሚመለከታቸው ኢትዮጵያውያን ዜጎች በሚፈለገው ደረጃ ወደ ሀገራቸው እየተመለሱ እንዳልሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡