የሳዑዲ አረቢያ መንግስት ያስቀመጠውን ቀነ ገደብ ከመጠናቀቁ አስቀድሞ ዜጎች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ በሚደረገው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራ የኪነጥበብ ባለሙያዎች እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ፡፡