በሳኡዲ ለዜጎች በአቅራቢያቸው ትኬት መሸጥ ተጀምሯል

ግንቦት 26፡2009

ዜጎች በሪያድ የመውጫ ሰነድ ለማስጨረስ በሚያደርጉት ምልልስ የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡

የጉዞ ሰነዳቸውን ለማስጨረስ ሲባል ዞጎቹ የሚያወጡትን ወጪ ለመቀነስ ታስቦ እንደሆነም ተነግሯል፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሳኡዲ አረቢያ ለሚመለሱ ኢትዮጵያዊያን የአውሮፕላን ትኬት መሸጥ መጀመሩ ተነግሯል፡፡