ወጣት ሳይንቲስቶችን ለማፍራት እየተሰራ ነው

ግንቦት 27፣2009

በአገሪቱ የተጀመረውን የሕዳሴ ጉዞ ለማፋጠን ወጣት ሳይንቲስቶችን ለማፍራት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ።

የሕዋ ሳይንስ ግንዛቤ ማስጨበጫ ኮንፈረንስና የተማሪዎች የሳይንስ ፈጠራ መድረክ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል።

ሪፖርተራችን አማንኤል ገብረመድህን ከመቐለ ተከታቱን ዘገባ አድርሶናል።