የኮምቦልቻና የመቀሌ ኢንደስትሪ ፓርኮች ግንባታ በዚህ ወር ይጠናቀቃል

ሰኔ 8፤2009

የኮምቦልቻና መቀሌ ኢንደስትሪያል ፓርኮች ግንባታ በዚህ ወር መጨረሻ ሙሉ በሙሉ ይጠናቀቃል፡፡

ከሃዋሳ ኢንደስትሪያል ፓርክ በቀጣዮቹ 18 ወራት አንድ ቢሊዮን ዶላር ገቢ ለማግኘት ዝግጅት መደረጉን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ አማካሪ ዶ/ር አርከበ እቁባይ ተናግረዋል፡፡