ንፋስ በቀላቀለ ዝናብ ጉዳት ደርሶበት የነበረ መተሀራ ስኳር ፋብሪካ መልሶ ለመገንባት ስራ ተጀመረ

ሐምሌ 5፣2009

ከቀናት በፊት ንፋስ የቀላቀለ ዝናብ ጉዳት ያደረሰበትን መተሀራ ስኳር ፋብሪካን በአጭር ጊዜ ውስጥ መልሶ ለመገንባት ስራ ተጀመረ፡፡

ፋብሪካው በ4 ወራት ጊዜ ውስጥ ወደ ማምረት ስራው እንደሚመለስም ተገልጿል፡፡

ሪፖርተራችን ፌቬን ተሾመ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅታለች።