ሶማሊያ የኢትዮጵያን አርዓያ እንደምትከተል ገለጸች

ነሃሴ 03፤ 2009

ኢትዮጵያ በተለያዩ የልማት መስኮች እያስመዘገበችው ያለው ለውጥ ለሶማሊያ በአርአያነት የሚጠቀስ መሆኑን የሶማሊያ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ገለፁ፡፡

የስራ ሃለፊዎቹ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እየተሰሩ ባሉ መሰረተ ልማቶች ዙሪያ ገለፃ ተደርጓላቸዋል፡፡