የአብጃታ ሻላ ሃይቆች ብሄራዊ ፓርኮች ለአደጋ መጋለጣቸው ተገለጸ

ነሃሴ 04፤ 2009

የአብጃታ ሻላ ሃይቆች ብሄራዊ ፓርክ በውስጡ 3ሺህ የሚደርሱ አባወራዎች በመኖራቸው ለአደጋ መጋለጡ ተጠቆመ፡፡

የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ልማት ጥበቃ ባለስልጣን የፓርኩን ችግር በጥናት ለመፍታት እየሠራ መሆኑን ገልጿል፡፡