ኢትዮጵያ የምትከተለው ፌዴራላዊ ሥርዓት ሰላም እንዲሰፍን ያስችላል ተባለ

ነሀሴ 4 ፤2009

ኢትዮጵያ የምትከተለው ፌዴራላዊ ሥርዓት በሀገሪቱ ሰላም እንዲሰፍን ያስቻለ መሆኑ ተገለፀ፡፡

ፖሊስ ከሕብረተሰቡ ጋር የሚያከናውነው ተግባር ደግሞ ለሰላም መረጋገጥ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው ተብሏል፡፡