የግል የትምህርት ተቋማት ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ እያደረጉ ነው- ወላጆች

ነሀሴ 6 ፤2009

የግል የትምህርት ተቋማት ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ እንዳያደርጉ የአጠቃላይ ትምህርት ጥራት እና አግባብነት ሬጉላቶሪ ኤጀንሲ ቁጥጥር እያደረገ መሆኑን ገለፀ፡፡