በጋምቤላ ክልል በግብርና ላይ የተሰማሩ ባለሀብቶች በተሻለ አፈፃፀም ላይ ይገኛሉ ተባለ

ነሀሴ 6 ፤2009

መንግስት የማስተካከያ ርምጃ ከወሰደ በኋላ በጋምቤላ ክልል በግብርና ልማት ላይ የተሰማሩ ባለሀብቶች በተሻለ የስራ አፈፃፀም ላይ እንደሚገኙ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጋትሉዋክ ቱትኮት ገለፁ፡፡

በዘርፉ የተሰማሩ ባለሀብቶች በበኩላቸው የባለሙያና የምርጥ ዘር አቅርቦትና የገበያ ችግር እንዳለባቸው ተናግረዋል፡፡