በሰሜን ጐንደር የዝናብ እጥረት በሰብል ላይ ጉዳት እያደረሰ መሆኑ ተገለጸ

ነሀሴ 6 ፤2009

በሰሜን ጐንደር ቆላማ አካባቢዎች የተከሰተው የዝናብ እጥረት በሰብል ላይ ጉዳት እያደረሰ ነው፡፡

የዞኑ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት መምሪያ ይህን ተደጋጋሚ ችግር በመፍታት ትላልቅ የውሃ ግድቦች ያስፈልጋሉ ብሏል፡፡