ሶማሊያዊያን የኢትዮጵያ የፌዴራሊዝም ሥርዓት አወቃቀር የተሻለ ሆኖ እንዳገኙት ገለፁ

ነሐሴ 7፣2009

የሶማሊያ ልዑካን ቡድን እስከአሁን ካያቸው የፌዴራሊዝም ሥርዓት የሚከተሉ ሀገራት  የኢትዮጵያ የፌዴራሊዝም ሥርዓት አወቃቀር የተሻለ ሆኖ እንዳገኘው ገለፀ፡፡

የልዑካን ቡድኑ በኢትዮጵያ  ያደረገውን ጉብኝት ሲያጠናቅቅ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን መግለጫ ሰጥቷል፡፡ 

ሙሉጌታ ተስፋይ