የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ ባለድርሻ አካላት በተቀናጀ መልኩ እንዲሰሩ ተጠየቀ

ነሃሴ 12፤2009

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ በባለድርሻ አካላት መካከል የተቀናጀ ተግባር መከናወን እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የጉዞና የቱሪዝም ፌስቲቫል በሐዋሳ ተከፍቷል፡፡