በኢትዮጵያ የንባብ ባህልን ለማሳደግ በወጣቶችና ታዳጊዎች ላይ ሊሰራ ይገባል

ነሃሴ 30፤2009

በኢትዮጵያ የንባብ ባህልን ለማሳደግ በወጣቶችና ታዳጊዎች ላይ ሊሰራ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

በተለያዩ ስራና ሙያ የተሰማሩ ታዋቂ ግለሰቦችም አርዓያ መሆን እንዳለባቸው ተነግሯል፡፡