ብሉ ሙን የግብርና ዘርፍ ፈጠራንና በማበረታታት ውጤታማ ለማድረግ እየሰራ መሆኑ ተነገረ

ነሃሴ 30፤2009

በዶክተር እሌኒ ገብረመድህን የተመሰረተው ብሉሙን የተሰኘ ድርጅት በግብርናው ዘርፍ የፈጠራ ሃሳቦች ወደ ተግባር በመቀየር እንዲቀየሩ ይሰራል፡፡

እንዲህ ዓይነት ተቋማት የሚኖራቸውን ጠቀሜታ የሌላ ሃገራት ተሞክሮ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል፡፡