የመንግሥታቱ ድርጅትና የአፍሪካ ሕብረት ስብሰባ በአህጉሪቱ ሰላምና ፀጥታ ላይ እንደሚያተኩር ተገለፀ

ጳጉሜ 2፣2009

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅትና በአፍሪካ ሕብረት መካከል በአዲስ አበባ የሚካሄደው ስብሰባ በአህጉሪቱ ሰላምና ፀጥታ፣ድህረ ግጭትና ፋይናንስ ድጋፍ ላይ እንደሚያተኩር ተገለፀ፡፡

በተባበሩት መንግሥታት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛና የወቅቱ የፀጥታው ምክር ቤት ፕሬዝዳንት አምባሳደር ዶክተር ተቀዳ ዓለሙ ጉባኤውን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

ሪፖርተራችን አለማየሁ ታደለ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል፡፡