የሚሲዮን መሪዎች በኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ላይ አተኩረው እንዲንቀሳቀሱ ጠ/ሚ ኃይለማርያም አሳሰቡ

መስከረም 3፣2010

የሚሲዮን መሪዎችና ዲፕሎማቶች የሀገሪቱ የውጪ ግንኙነት ማጠንጠኛ በሆነው የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ላይ አተኩረው እንዲንቀሳቀሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አሳሰቡ፡፡

የሚሲዮን መሪዎቹና ደፕሎማቶቹ በተያዘው አመት ውጤታማ ሥራዎችን ለማከናወን መዘጋጀታቸውን ተናግረዋል፡፡

ሪፖርተራችን አለማየሁ ታደለ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል።