ለኢትዮጵያ ከተሞች ዘመናዊ የመሬት መረጃ ምዝገባ የሚረዳ የሥልጠናና የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

መስከረም 09፣2010

የደቡብ ኮሪያ የመሬት አስተዳደርና ጂኦ ስፓሻል ኢንፎርሜሽን ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ ከተሞች ተግባራዊ እየተደረገ ያለውን ዘመናዊ የመሬት መረጃ ምዝገባ ውጤታማ ለማድረግ የሥልጠናና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡

ኮርፖሬሽኑ ለከተማ መሬት ቅየሳና መረጃ አያያዝ የሚያገለግሉ ከ1 ሚሊየን ዶላር በላይ ዋጋ ያላቸው ቁሳቁሶችንም ነው ያበረከተው፡፡

ሪፖርተራችን ደምስ መኩሪያው ተከታዩንን ዘገባ አዘጋቷል፡፡