የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ፈጣን ዕድገት እያስመዘገበ መሆኑን አይ.ኤም. ኤፍ ገለጸ

መስከረም 18፣2010

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለፉት ሁለት ዓመታት ያጋጠመውን ድርቅ ተቋቁሞ ፈጣን ዕድገት እያስመዘገበ መሆኑን ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አይ ኤም ኤፍ ገለጸ፡፡

ኢኮኖሚያዊ ዕድገቱ ቀጣይነት እንዲኖረው በወጪና ገቢ ንግድ አለመመጣጠን እንዲሁም በታክስ አስተዳደር ክፍተቶች ላይ ሊሰራ ይገባል ተብሏል፡፡

ሪፖርተራችን ብሩክ ያሬድ ተከታዩንዘገባ አዘጋጅቷል፡፡