ቻይና ለመጀመሪያ ግዜ በፈበረከቻቸው የመንገዶኞች አውሮኘላን የበረራ ሙከራ አደረገች

መስከረም 19፣2010

ቻይና ለመጀመሪያ ግዜ የፈበረከቻቸውን ሁለት የመንገዶኞች አውሮኘላን የበረራ ሙከራ አደረገች፡፡

የተሣካለት የተባለው የበረራ ሙከራ ቻይናን ከመንገደኞች አውሮኘላን አምራቾች ተርታ ያሰልፋታል፡፡

ሪፖርተራችን ህይወት ደገፉ  ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅታለች።