ኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂን በመጠቀም ዜጎችን ከድህነት ለማውጣት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

መስከረም 19፣2010

ኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂን በአግባቡ በመጠቀም ዜጎችን ከድህነት ለማውጣት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የመገናኛ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

በዘርፉ ላይ የሚያተኩረው የመጀመሪያው ኮንፍረንስም በባህርዳር ዩኒቨርስቲ አዘጋጅነት ተካሔዷል፡፡