የአሜሪካ ሴናተር ጀምስ ኢንሆፍ በኢትዮጵያ እየተመዘገበ ያለው ለውጥ አደነቁ

ጥቅምት 03፣2010

በኢትዮጵያ እየተመዘገበ ያለው ለውጥ ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ሲነፃፀር የሚደነቅ መሆኑን የአሜሪካ ሴናተር ጀምስ ኢንሆፍ ገለጹ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በሴናተር ጀምስ ኢንሆፍ የተመራ የልዑካን ቡድንን በፅሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡

ሪፖርተራችን አስማማው አየነው ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል፡፡