በጎዳና ላይ ይኖሩ የነበሩ ከ3ሺ በላይ ህጻናትን ከወላጆቻቸው ጋር ለማገናኘት እየተሠራ ነው

ጥቅምት 7፣2010

በአዲስ አበባ እና በሃዋሳ ከተሞች በጎዳና ላይ ይኖሩ የነበሩ ከ3ሺ በላይ ህጻናትን ከወላጆቻቸው ጋር ለማገናኘት እየሠራ መሆኑን ኤልሻዳይ የተሠኘ ሃገር በቀል የግብረሰናይ ድርጅት አስታወቀ፡፡

የጎዳና ተዳዳሪ ለህፃናቱን ጨምሮ ለወጣቶች እና ሴቶች የ45 ቀናት  የስራ ክህሎት ስልጠና በሃዋሳ ተሰጥቷል፡፡

ሪፖርተራችን ደምስ መኩሪያው ተጨማሪ አለው፡፡