የኃይማኖት አባቶች ለሚያገለግሉት ምእመን አርአያ እንዲሆኑ ቤተክርስትያኗ አሳሰበች

ጥቅምት 7፣2010

የኃይማኖት አባቶች ለሚያገለግሉት ምእመን አርአያ ሊሆኑ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ አሳሰቡ፡፡

የቤተክርስቲያኒቱ 36ተኛው ዓለም አቀፍ የመንበረ ፓትሪያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል፡፡

የመንበረ ፓትሪያርኩ ጠቅላይ ፅሕፈት ቤት ቅርሶችን የመጠበቅና፣ሕገወጥ ተግባራትን የመከላከል ሥራዎች እየሰራ እንደሚገኝ በጉባኤው ተገልጿል፡፡

ሪፖርተራችን ሙሉጌታ ተስፋይ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል፡፡