የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ትኩረት ተሰጥቶ ሊሰራ ይገባል:-ፕ/ት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ

ጥቅምት 7፣2010

ስደትን ለመቀነስ የግብርናና ገጠር ልማትን በማጠናከርና የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ ላይ ይበልጥ ትኩረት ተሰጥቶ ሊሰራ እንደሚገባ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ተናገሩ፡፡

የዓለም የምግብ ቀን ለ37ኛ ጊዜ ተከብሯል፡፡

ይድነቃቸው ሰማው አዘጋጅቶታል አባይነህ ጥላሁን ያቀርበዋል፡፡