ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ ላይ ባለሀብቶችን ለማሳተፍ በሯ ክፍት መሆኑን ገለፀች

ጥቅምት 08፣2010

ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ ላይ ባለሀብቶችን ለማሳተፍ በሯ ክፍት መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡

ዓለም አቀፍ የአረንጓዴ ልማት ሳምንት ጉባኤ በኢትዮጵያ መካሄድ ጀምሯል፡፡

በጉባኤው የአፍሪካ ሀገራት የአየር ትንበያ ላይ ትኩረት ሊሰጡና መዋዕለ ነዋይ ሊያፈሱ ይገባል ተብሏል፡፡

ሠመረ ምሩፅ፡፡