ኢንቨስትመንትና ቁጠባ በትግራይ ክልል ትኩረት የሚሰጠው ጉዳይ ነው- ር/መስተዳድር አቶ አባይ ወልዱ

ጥቅምት 8 ፤2010

የትግራይ ክልል ዘንድሮ ኢንቨስትመንትንና ቁጠባን ለማሳደግ በትኩረት እንደሚሰራ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አባይ ወልዱ ገለፁ፡፡

የትግራይ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል፡፡