የራያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ለመቀበል ቅድም ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለጸ

ጥቅምት 8 ፤2010

የራያ ዩኒቨርስቲ አምራች ኢንዱስትሪ እና በእርሻ ዘርፍ የበለጠ ትኩረት ሠጥቶ እንደሚሠራ አስታወቀ፡፡

ዩኒቨርስቲው የመጀመሪያ ቅበላውን ለማከናወን መዘጋጀቱን ገልጿል፡፡