መሬት ወስደው ባላለሙ ባለሀብቶች ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የጅማ ከተማ አስተዳደር ገለፀ

ጥቅምት 11፣2010

ለኢንቨስትመንት መሬት ወስደው ባላለሙ ባለሀብቶች ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የጅማ ከተማ አስተዳደር ገለፀ፡፡

አስተዳደሩ በኢንቨስትመንት ዘርፍ ላይ የመልካም አስተዳደር ችግር ሲፈጥሩ ነበር ባላቸው 14 አመራሮች ላይም እርምጃ ወስዷል፡፡

መለሰ አምዴ ከጅማ ተከታዩን ዘገባ አድርሶናል፡፡