በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች ሲከሰት የነበረው ሁከት በቁጥጥር ሥር መዋሉን ክልሉ አስታወቀ

ጥቅምት 11፣2010

ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች በሰላማዊ ሰልፍ ስም ሲከሰት የነበረው ሁከት በሕዝቡና በፀጥታ ኃይሉ ትብብር ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ፡፡

ሕዝቡ እንዲህ አይነቱ አካሄድ በልማቱ ላይ የተቃጣ መሆኑን ተረድቶ ዳግም እንዳይከሰት  ሊታገለው ይገባል ብሏል የክልሉ መንግሥት፡፡

ሪፖርተራችን ጥላሁን ካሣ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል፡፡