ያመረትነውን ቡና በቀጥታ ለውጭ ገበያ ማቅረባችን ተጠቃሚ እያደረገን ነው:-አርሶ አደሮች

ጥቅምት 27፣2010

ያመረትነውን ቡና በቀጥታ ለውጭ ገበያ እንድናቀርብ መደረጉ ለተጠቃሚነታችን ጉልህ አስተዋፅኦ ያደርጋል ሲሉ ቡና አምራች አርሶ አደሮች ገለፁ፡፡

በአዲሱ ማሻሻያ ከሁለት ሄክታር መሬት በላይ ቡናን የሚያለሙ አርሶ አደሮች ምርታቸውን ለውጭ ገበያ በቀጥታ እንዲያቀርቡ ያስችላል፡፡

እንዳለ ዘውዴ ከቡሌ ሆራ ተጨማሪ ዘገባ አለው፡፡