ኖርዌይ ለአፍሪካ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች- ልኡል ሀኮን

ጥቅምት 28 ፤2010

ኖርዌይ ለአፍሪካ በሰላምና ፀጥታ፡ በመልካም አስተዳደር፣ በዘላቂ ልማትና በስራ ፈጠራ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል የኖርዌይ ልዑል ሀኮን ገለፁ፡፡

ልዑል ሀኮን እና ልዕልት ማት ማሪት በአፍሪካ ህብረት ተገኝተው ንግግር አድርገዋል፡፡